የፍቅርአዲስ ነቅዓጥበብና አበበ ብርሃኔ ትዳር ፈረሰ

 

የአርቲስት ፍቅርአዲስ ነቅዓጥበብና አርቲስት አበበ ብርሃኔ ትዳር መፍረሱ ተነግሯል፡፡ ጥንዶቹ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በፈጠሩት አለመግባባት ተለያይተው በተለያየ ቦታ እየኖሩ ሲሆን በጋራ የሰሩትና የአንድ ሰሞን መነጋገሪያ የነበረው ዘመናዊ መኖሪያ ቤታቸው ለሌሎች ሰዎች እንደተከራየ ታውቋል፡፡ ፍቅርአዲስና አበበ ከመጋባታቸው በፊት ሁለቱም በየፊናቸው ሌላ ትዳር የነበራቸው ሲሆን ከመጀመሪያ ትዳራቸውም አንድ አንድ ልጅ ነበራቸው፡፡ በትዳር ወቅትም ሦስት ልጆችን በጋራ አፍርተዋል፡፡ የጥንዶቹን ትዳር ለማዳን በአርቲስቶች በኩል የተለያዩ ጥረቶች ቢደረጉም አለመሳካታቸውን ምንጮች ለኢትዮጎሲፕ ገልፀዋል፡፡ እነዚሁ ምንጮች እንዳሉት ፍቅርአዲስና አበበ ትዳራቸውን በቅርቡ በህጋዊ መንገድ በፍቺ ሊፈፅሙ ተዘጋጅተዋል፡፡

Advertisements
Explore posts in the same categories: News

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s


%d bloggers like this: