ቀነኒሳ በቀለ ኃይሌ ገ/ስላሴን አስጠነቀቀ

ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በጀግናው አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ የተመሰረተውንና የሚመራውን “ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ”ን ማስጠንቀቁ ተሰማ፡፡ ቀነኒሳ በቀለ ምስሉን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለማንኛውም ዓይነት የቅስቀሳና ማስታወቂያ ስራ እንዳይጠቀምበት በደብዳቤ ያስጠነቀቀ ሲሆን ከዚህ ቀደም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የተጠቀማቸው ምስሎች ዝናውንና ክብሩን ዝቅ የሚያደርጉ መሆናቸውንም ጠቁሟል፡፡

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ ምስሉን መጠቀም ከፈለገ ቅድሚያ እንዲያስፈቅደውና ለህዝብ ይፋ ከመደረጉ በፊትም በምን መልኩ መጠቀም እንዳሰበ (ዲዛይን እንዳደረገ) እንዲያሳየው አሳስቧል፡፡

Advertisements
Explore posts in the same categories: News

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s


%d bloggers like this: