ኤድና ሞል ሙሉዓለም ታደሰን ኮነነ፤ ተፈራ ገዳሙ ሠይፉ ፋንታሁንን አስፈራራ

የአርቲስት ሙሉዓለም ታደሰ ፊልም “አቦጊዳ”ን በተባባሪ ፕሮድዩሰርነት የሰሩት የኤድና ሞል ባለቤት ኢንጂነር ተክለ ብርሃን ሙሉዓለም ገቢ ማድረግ የሚጠበቅባትን ከ3 መቶ ሺ ብር በላይ ገንዘብ ገቢ አለማድረጓን በመግለፅ ሊከሷት እንዳሰቡ ለሠይፉ ፋንታሁን ገልፀዋል፡፡

ሠይፉ ፋንታሁን በሸገር ኤፍኤም ታዲያስ አዲስ ፕሮግራሙ ላይ ዘገባውን በማስተላለፉ በሁኔታው የተበሳጨውና የሙሉዓለም ታደሰ ፍቅረኛ እንደሆነ የሚነገረው የMeet Etv ፕሮግራም አቅራቢ ተፈራ ገዳሙ ሠይፉ ፋንታሁን ላይ እንደወረደበትና እንዳስፈራራው የሃሜት ምንጫችን አረጋግጧል፡፡

Advertisements
Explore posts in the same categories: News

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s


%d bloggers like this: