ቴዲ አፍሮ ከፍቅረኛው ጋር ተኮራርፏል

ዝነኛው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ከእስር ቤት ከተፈታ በኋላ ብዙ በማትታወቀው ፍቅረኛው ዙሪያ ለሚዲያ የተወሰነ ፍንጭ ሰጥቶ ነበር፡፡ በኢትዮፒካ ሊንክ የውስጥ አዋቂ ፕሮግራም ላይም የቴዲ አፍሮ ፍቅረኛ ‹ብሩክታዊት› እንደምትባልና አሜሪካን አገር እንደምትገኝ ተወርቷል፡፡

በቅርቡ በአዲስ አበባ ስታድየም ከ25 ሺ በላይ ለሚገመቱ አድናቂዎቹ ደማቅ የሙዚቃ ኮንሰርት በማቅረብ በልመና ለሚተዳደሩ ወገኖቻችን ከ1 ሚልዮን ብር በላይ ገንዘብ ያሰባሰበው ዝነኛው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ከፍቅረኛው ብሩክታዊት ጋር መኮራረፉን ለአርቲስቱ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ለኢትዮ ጎሲፕ ገልፀዋል፡፡

የቴዲ አፍሮ የቅርብ ሰዎች እንደሚያንሾካሹኩት ከሆነ ቴዲ አፍሮ እና ብሩክታዊት የስልክ ግንኙነታቸውን ካቋረጡ በርካታ ሳምንታት ተቆጥረዋል፡፡

ለቴዲ አፍሮ እና ብሩክታዊ ግንኙነት መቋረጥ ምክንያት የሆነው ነገር በግልፅ አልታወቀም፡፡

ቴዲ አፍሮ ከአዲስ አበባ በኋላ በዱባይና በአቡዳቢ እንዲሁም በኩዌት የሙዚቃ ትርኢቱን ያቀረበ ሲሆን በአውሮጳ እና በአሜሪካም ይቀጥላል፡፡

Advertisements
Explore posts in the same categories: Gossips

One Comment on “ቴዲ አፍሮ ከፍቅረኛው ጋር ተኮራርፏል”

  1. teddy Says:

    hhhhhhhhhhhhh…………….


Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s


%d bloggers like this: