ድምፃዊ ቀመር ዩሱፍ የመኪና አደጋ ደረሰበት

ድምፃዊ ቀመር ዩሱፍ እና ሌሎች ሙዚቀኞችን ይዛ ትጓዝ በነበረች መኪና ላይ ዛሬ ረፋድ የመኪና አደጋ አጋጥሟል፡፡ ከጅማ አቅራቢያ ባለው የዴዴሳ ወንዝ አካባቢ በደረሰው አደጋ ቀመር ምንም የከፋ ጉዳት ያልገመጠው ሲሆን የመኪናው አሽከርካሪና ሌሎች ስድስት ሙዚቀኞች ግን መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል፡፡ ቀመር ዩሱፍ ባለፈው ቅዳሜ በጅማ ከተማ ደማቅ የሙዚቃ ዝግጅት ለአድናቂዎቹ ማቅረቡ ይታወቃል፡፡

Advertisements
Explore posts in the same categories: News

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s


%d bloggers like this: