ድምፃዊት ማንአልሞሽ ዲቦ ታማለች

በዘመናዊ የባህል ሙዚቃዎቿ የምትታወቀው ድምፃዊት ማንአልሞሽ ዲቦ በከፍተኛ ሁኔታ ታማ ሆስፒታል እንደምትገኝ የታወቀ ሲሆን አስፈላጊውን ህክምና ካላገኘች በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ልትሞት እንደምትችል ከሃኪሞች ተነግሯታል፡፡ ማንአልሞሽ ባለፈው አንድ ዓመት ሆስፒታል ውስጥ የቆየች ሲሆን የተጠቃችበት የአንጀት ካንሰር ስር በመስደዱ ለህይወቷ አስጊ መሆኑ ተገልፆላታል፡፡ አርቲስቷ እስካሁን በግል ገንዘቧ ስትታከም የቆየች ሲሆን ከእንግዲህ ግን ለተጨማሪ ህክምና የሚሆን ገንዘብ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲተባበራት ጥሪ አቅርባለች፡፡ በ‹አሳ በለው› ዘፈኗ የምትታወቀው ማንአልሞሽ በአሁኑ ጊዜ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተኝታ ህክምናዋን እየተከታተለች ትገኛለች፡፡

Advertisements
Explore posts in the same categories: News

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s


%d bloggers like this: